Etiqueta: የእስፓኝ እና የጣሊያን የእግር ኳስ ጨዋታ
-
የእስፓኝ እና የጣሊያን የእግር ኳስ ጨዋታ
ታዲያስ! ሮዜር እባላላሁ። የአማርኛ ተማሪ እና የእስፓኝኛ ቋንቋ አስተማሪ ነኝ። አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ ጦማር እጽፋለሁ። ትላንት ማታ የእግር ኳስ ጨዋታ “አፍሪካና” ካፌ ዉስጥ አየሁ። ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች በካፌው ውስጥ እያዩ ነበር። ሁሉም የጣሊያን ደጋፊዎች ነበሩ። በጨዋታው ጣሊያን እስፓኝን ሁለት ለዜሮ አሽነፈ። እነሱ በዚህ በጣም ተደሰቱ። እኔ በእግርኳስ ግጥሚያው ጊዜ በአንድ ነገር ተገረምኩ፡፡ ምክንያቱም…

